top of page






|
|
|
|
|
|
|
|
መግቢያ
ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት፣ ለሰው ልጅ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ወሳኝ ግብአትና አቅም ፈጣሪ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአለማችን የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና፣ ፖለቲካዊ የለውጥ ሂደት ውስጥ ፈጣን እድገት ያስመዘገቡ ሃገሮች ተሞክሮ ሲታይ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ በከፍተኛ ደረጃ አቅም የፈጠረላቸው መሆኑን ለመረዳት ይቻላል፡፡
በሀገራችን ኢትዮጵያ ብሎም በክልላችን ቴክኖሎጅውን እንደ ዋና መሣሪያ በመጠቀም ዴሞክራሲያዊ አሰራርን በመገንባት መልካም አስተዳደርን ለማስፈንና ይህንን ምቹ ሁኔታ ተጠቅሞ ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ከድህነት ለመውጣት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
ተጨማሪ በ Pdf
bottom of page