





አቶ ሁሴን ይመር ዓሊ
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማ/ማስ/ዋ/የስራ ሒደት ተ/አስተባባሪ
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማትና ማስፋፊያ ዋና የስራ ሒደት የሚገኘው በአማራ ክልል በደ/ወሎ ዞን በከለላ ወረዳ ሲሆን ስራ ሒደታችን ይህንን ድህረ ገጽ ሲለቅ በመጀመሪያ ታሳቢ ያደረገው የመረጃ ተደራሽነትን ለማስፋት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይበልጥ ስራ ሒደቱ ያሉትን መረጃዎች በድህረ ገጾች ላይ በማስቀመጥ እና የእኛንም ድህረ ገጽ ለሚጎበኙ ደንበኞች በቴክኖሎጅ ረገድ እንደ ወረዳችን ምን ላይ እንዳለን እንደሚያሳይ እርግጠኞች ነን። በቀጣይም ድህረ ገጻችንን በተሻለ መንገድ በማሳደግ የወረዳችን የመረጃ ምንጭ ለመሆን እንጥራለን።
-
kelela woreda ict 3rd quarter repor 2009 e.c
kelela ict 2008 e.c 2nd quarter report
kelela ict video conferencing plan 2008
technical reparing plan 2008 e.c
-
የፈተና አሰጣጣችንን በኮምፒውተር ለማድረግ የሚያስችል ሶፍትዌር እናስተዋውቅዎ፡፡ ሶፍትዌሩ አይቴስት ይባላል ስለ አጠቃቀሙ ከማንዋሉ ይዩ
-
New website adresses of kelela woreda offices
kelela woreda finance http://www.swkwf.tk
kelela woreda revenue http://www.swkwr.tk
kelela woreda communication office http://www.swkwcomm.tk
-
-
በእንግሊዘኛ፣ አማርኛ፣ በኦሮምኛና በአማርኛ የተተረጎሙ አይሲቲ ቃላቶች ትርጉሞችን ምን ያህል ያውቋቸዋል ?
-
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማትና ማስፋፊያ ዋና የስራ ሒደት የስራ ሒደቱን ድህረ ገጽ ይፋ አደረገ፡፡ ይህም ድህረ ገጽ በተለይ በስራ ሒደቱ የሚሰሩ ዋና ዋና ተግባራትን ለሚመለከተው አካል ከማድረስ ረገድ ትልቅ አስተዋፆ ይኖረዋል ፡፡ በወረዳችን የከለላ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤትና የአይሲቲ ልማት ማስፋፊያ ዋና ስራ ሒደት 2 ድህረ ገፆች ተለቀዋል፡፡
አድሬሳቸውም
-
የከለላ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት - http://swkwadmin1.tk
-
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማ/ማስ/ዋ/የስራ ሒደት - http://www.swkwict1.tk
መሆኑን ስልገልፅ ዌብሳይታችንን ጎብኝታችሁ አስተያየታችሁን ለመቀበል ዝግጁ መሆናችንን እየገልፃለን ::
ከ100 በላይ የሚሆኑ የ Keyboard Short Cuts እንዳሉ ያውቃሉ ?
More than 100 Keyboard Shortcuts must read & Share Keyboard Shortcuts (Microsoft Windows)
1. CTRL+C (Copy)
2. CTRL+X (Cut)
3. CTRL+V (Paste)
4. CTRL+Z (Undo)
5. DELETE (Delete)
6. SHIFT+DELETE (Delete the selected item permanently without placing the item in the Recycle Bin)
7. CTRL while dragging an item (Copy the selected item)
8. CTRL+SHIFT while dragging an item (Create a shortcut to the selected item)
9. F2 key (Rename the selected item)
10. CTRL+RIGHT ARROW (Move the insertion point to the beginning of the next word) .....
Download It all shortcuts of a keyboard
ይህን ያውቁ ኖሯል ?
-
Start 8, CLASSIC SHELL Softwares - ይህ አፕሊኬሽን በተለይ ኦፕሬቲንግ ሲስተማቸው Windows 8 በመሆኑ ምክኒያት እንደ ዊንዶው 7 እስታርት በተን ስለሌለው የፈለግናቸውን ፕሮግራሞች ለመክፈት /ለመጠቀም እንኳን አዲስ ተጠቃሚዎች ለለመዱም የሚያስቸግር ሁኖ ቆይቷል፡፡ አሁን ግን እነዚህን ሶፍትዌሮች በመጠቀም ችግሩን መፍታት ተችሏል፡፡ ስልት - ይሕንን ለመፍታት ክላሲክ ሸል ሶፍትዌር ከኢንተርኔት በማውረድና ኮምፒውተራችን ላይ በመጫን የዊንዶው 8 ፕሮግራሞች እንደ ዊንዶው 7 እስታርት በተን መምጣትና ችግራቸውን መቅረፍ ተችሏል፡፡
2. የ ፍሌሾችንና የሚሞሪዎችን የመያዝ አቅም ማሻሻል
ሀ/ DISK INCREASER 2
-ይሕ አፕሊኬሽን በመጠቀም የፍሌሽ ዲስኮችንም ሆኑ ሚሞሪዎችን ከ 1 Gb to 4Gb መቀየር ተችሏል፡፡
ስልት
- አፕሊኬሽኑን ከኢንተርኔት በማውረድ ከዚያ ፍሌሻችንን ወይንም ሚሞሪያችንን ኮምፒውተራችን ላይ በመሰካት የመያዝ አቅሙን ማሻሻል/ማሳደግ ይቻላል፡፡
ለ/ Sdata Tool
ይህ ሶፍትዌር ደግሞ ወደ 4 GB ፣ወደ 8 GB እና ወደ 16 GB የፍሌሾችን የመያዝ አቅም ማሳደግ የሚችል ነው፡፡
ስልት
አፕሊኬሽኑን ከኢንተርኔት በማውረድ ከዚያ ፍሌሻችንን ወይንም ሚሞሪያችንን ኮምፒውተራችን ላይ በመሰካት የመያዝ አቅሙን ማሻሻል/ማሳደግ ይቻላል፡፡ ለምሳሌ፤- እኔ ፍሌሽ 4 GB ወደ 8 GB ይቀይራል ፣ 8 GB ቢኖረኝ ወደ 16 GB ይቀይራል ማለት ነው አጠቃቀሙን እንደሚከተለው ይቀርባል፡፡
-መጀመሪያ ፊሌሽ ዲስካችንን ኮምፒውተራችን ውስጥ ማስገባት
-ፍሌሹ ላይ መረጃ ካለው ማንሳት
-ከ Choose your data to compress ከሚለው ጋር ሂደን የ ፍሌሻችንን ፊደል እንለያለን ለምሳሌ፡- H
-ከዚያ ወደ የትኛው ካፓሲቲ እንደሚቀይረው ይነግረናል ኦኬ ብለን
-
Click on E-compress NOW wait until it finishes
-
Finally when you see a flash capacity it becames upgrade
3. ፎቶ ኮፒን እንደ ፕሪንተር መጠቀም
ይህ ሲስተም ለመጠቀም የተጠቀምነው የፎቶ ኮፒ አይነት IR ሞዴሎችን ኮምፒውተራችን ጋር በማገናኘት ከፎቶ ኮፒ ስራው በተጨማሪ እንደ ፕሪንተር መጠቀም ተችሏል፡፡
ስልት
ፎቶ ኮፒውን መጀመሪያ ኮምፒውተራችን ጋር በUSB Cable ካገናኘን በኋላ የፎቶኮፒውን ድራይቨር ሶፍትዌር ኮምፒውተራችን ላይ በመጫን መጠቀም ተችሏል፡፡
4. Windows 8 Transformation Pack 7.0
ይህ አፕሊኬሽን ዊንዶውስ 7 ኦፕሬቲንግ ሲስተም ኑሮአቸው የዊንዶውስ 8ን ሳይችኑ የዊንዶውስ 7ቱ ግራፊክስ ወደ ዊንዶውስ 8 ግራፊክስ/መልክ / እንዲቀየር ቢፈለግ ይህ አፕሊኬሽን ሶፍትዌር ተመራጭ ነው፡፡
ስልት
-
አፕሊኬሽኑን ከኢንተርኔት በማውረድና ኮምፒውተራችን ላይ በመጫን
ውጤት
እንደሚታወቀው ዊንዶውስ 8 ከ ዊንዶውስ 7 በላፕቶፕ ባትሪ አጠቃቀም ላይ የ 50 ፐርሰንት ልዩነት አለው ያ ማለት ዊነዶውስ 8 የላፕቶፕ ባትሪ ቶሎ ቶሎ ለሚያልቅባቸው ሰዎች ተመራጭ ነው ስለዚህም ይህንን አፕሊኬሽን ተጠቀሙ ማለት የባትሪ ቆይታ ጊዜያቸውን አራዘሙ ማለት ነው፡፡
-
በእንግሊዘኛ፣ አማርኛ፣ በኦሮምኛና በአማርኛ የተተረጎሙ አይሲቲ ቃላቶች ትርጉሞችን ምን ያህል ያውቋቸዋል ?
Different words of ict words in three languages
-
![]() |
---|
![]() |
![]() |


All Ethiopians and Africans and the world mourn deeply on our Great Hero Meles Zenawi's death. It is very difficult to accept his death. But antidote for such sad time is Meles's legacies that are in-printed in gold into each hearts of Ethiopian People and also tastes the outcomes and so as and Africans it was said "Hero never die Because His vision and struggle will pass over next generation" .