top of page






አቶ አንዱአለም ታፈሰ ተገኝ
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማ/ማስ/ዋ/የስራ ሒደት ተ/አስተባባሪ
የከለላ ወረዳ አይሲቲ ልማትና ማስፋፊያ ዋና የስራ ሒደት የሚገኘው በአማራ ክልል በደ/ወሎ ዞን በከለላ ወረዳ ሲሆን ስራ ሒደታችን ይህንን ድህረ ገጽ ሲለቅ በመጀመሪያ ታሳቢ ያደረገው የመረጃ ተደራሽነትን ለማስፋት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይበልጥ ስራ ሒደቱ ያሉትን መረጃዎች በድህረ ገጾች ላይ በማስቀመጥ እና የእኛንም ድህረ ገጽ ለሚጎበኙ ደንበኞች በቴክኖሎጅ ረገድ እንደ ወረዳችን ምን ላይ እንዳለን እንደሚያሳይ እርግጠኞች ነን። በቀጣይም ድህረ ገጻችንን በተሻለ መንገድ በማሳደግ የወረዳችን የመረጃ ምንጭ ለመሆን እንጥራለን።
bottom of page